Published • loading... • Updated
በሐረሪ ክልል በስብዕና ልማት ማዕከላት ወጣቶች ተጠቃሚ ሆነዋል - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
በሐረሪ ክልል በስብዕና ልማት ማዕከላት ወጣቶች ተጠቃሚ ሆነዋል - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በወጣቶች ስብዕና ልማት ማዕከላት ወጣቶችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል አለ የሐረሪ ክልል ወጣቶች ስብዕና ልማት ማዕከል፡፡ የማዕከሉ ሥራ አስኪያጅ ኢምራን አብዱሰመድ እንዳሉት ÷ የክልሉ መንግስት ወጣቶችን በስብዕና ማዕከላት ተጠቃሚ ለማድረግ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ነው። በማዕከላቱ በክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎት ለወጣቶች 16 አይነት አገልግሎቶች እንዲሰጡ መደረጉን ተናግረዋል፡፡ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium