Published • loading... • Updated
የሁለት ዋንጫዎች ተሸላሚዋ እየሩስ ብርሃኑ... - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
የሁለት ዋንጫዎች ተሸላሚዋ እየሩስ ብርሃኑ... - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወሎ ዩኒቨርሲቲ ለ18ኛ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 444 ተማሪዎችን አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል 463 የሚሆኑት ሴቶች ሲሆኑ÷ ተማሪ እየሩስ ብርሃኑ ከእነዚህ ተመራቂዎች ውስጥ አንዷ ናት። የሁለት ዋንጫዎች ተሸላሚ መሆን የቻለችው ተመራቂዋ÷ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ በአካውንቲንግና ፋይናንስ የትምህርት ክፍል 3 ነጥብ 97 በማምጣት ነው የማዕረግ ተመራቂ የሆነችው። […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium