Published • loading... • Updated
ዓለም ባንክ በሎጂስቲክስ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ዓለም ባንክ በሎጂስቲክስ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም ባንክ በሎጂስቲክስ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የባንኩ የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ም/ፕሬዚዳንት ንዲያሜ ዲዮፕ፡፡ ከዓለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ በ240 ሚሊየን ዶላር እየተከናወነ የሚገኘው የሞጆ አረንጓዴ ሎጂስቲክስ ማዕከል ማስፋፊያ ግንባታ በቅርቡ ይመረቃል፡፡ የዓለም ባንክ እና የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለስልጣን ከፍተኛ አመራሮችም የሞጆ አረንጓዴ ሎጂስቲክስ ማዕከል […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium