Published 3 days ago • loading... • Updated 3 days ago
በኢትዮጵያ ላፕቶፕና ታብሌት ለማምረት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
በኢትዮጵያ ላፕቶፕና ታብሌት ለማምረት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በጥቂት ዓመታት ውስጥ የላፕቶፕ እና ታብሌት ምርት መጀመር የሚያስችላትን ሥራ እያከናወነች ነው አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተለያዩ ተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶችን በአንድ መድረክ የሚያጣምረውን የተቀናጀ የዲጂታል አገልግሎት መተግበሪያ መርቀው ሥራ አስጀምረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት ÷ የዳታ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በየተቋማቱ ተግባራዊ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium