Published • loading... • Updated
ሴቶች በጥበብ ይኖራሉ፤ በራስ መተማመን ይሠራሉ፤ ይችላሉም - ከንቲባ አዳነች አቤቤ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ሴቶች በጥበብ ይኖራሉ፤ በራስ መተማመን ይሠራሉ፤ ይችላሉም - ከንቲባ አዳነች አቤቤ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዛሬ ማለዳ 16 ሺህ ሴቶች የተሳተፉበትን የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ አስጀምረዋል፡፡ ከንቲባዋ በዚህ ወቅት÷ሴቶች በጥበብ ይኖራሉ፤ በራስ መተማመን ይሠራሉ፤ በራስ መተማመን ይሮጣሉ፤ ይችላሉም ብለዋል፡፡ ሁላችንም እጅ ለእጅ ተያይዘን የኢትዮጵያን ብልጽግና እናረጋግጣለን ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡ ውድድሩ በኮሪደር ልማቱ አማካኝነት እጅግ ውብ፣ ምቹና ለከተማዋ አዲስ ዘመናዊ መልክ ባላበሰው በቦሌ – አትላስ – ኡራኤል መንገድ ላይ በልዩ ድምቀት መከናወኑን አመልክተዋል፡፡ The post ሴቶች በጥበብ ይኖራሉ፤ በራስ መተማመን ይሠራሉ፤ ይችላሉም – ከንቲባ አዳነች አቤቤ appeared first on Welcome t…
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium