Published 5 hours ago • loading... • Updated 5 hours ago
ሜሲ የዓለም ዋንጫ የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ክብረ ወሰንን ሰበረ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ሜሲ የዓለም ዋንጫ የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ክብረ ወሰንን ሰበረ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእግር ኳስ ጥበበኛው ሊዮኔል ሜሲ በዓለም ዋንጫ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ አዲስ ታሪክ በመጻፍ የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ክብረ ወሰንን መስበር ችሏል፡፡ ምሽት 2 ሰዓት ላይ መካሄድ በጀመረው እጅግ አስደናቂ ጨዋታ ላይ ሜሲ ክብረ ወሰን መስበር ያስቻለችውን ታሪካዊ ግብ ከመረብ አሳርፏል፡፡ በዓለም ዋንጫ መድረክ ያስቆጠራት 17ኛዋ ግብ በጀርመናዊው ኮከብ ሚሮስላቭ ክሎዝ በ16 ግቦች ተይዞ የነበረውን የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ታሪካዊ ክብረ ወሰን በይፋ የግሉ እንዲያደርግ አስችላዋለች፡፡ The post ሜሲ የዓለም ዋንጫ የምንጊዜም ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪነት ክብረ ወሰንን ሰበረ appeared first on Welcome to Fana Media Co…
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium