Published 9 hours ago • loading... • Updated 1 day agoShow Less Iconበሳይንስና ቴክኖሎጂ ነገን የሚሰሩ ታዳጊዎችን የሚያፈሩ መሰረተ ልማቶች እየተገነቡ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C Summaryአዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳይንስና ቴክኖሎጂ የበለጸገ ትውልድና ነገን የሚሰሩ ታዳጊዎችን ማፍራት የሚያስችል መሰረተ ልማቶች እየተገነቡ ነው አሉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ። ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ ትምህርት ቤትን መርቀው ከፍተዋል። ዋና ዳይሬክተሯ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ በሳይንስና ቴክኖሎጂ የበለጸገ ትውልድና ነገን የሚሰሩ ታዳጊዎችን ማፍራት የሚያስችሉ መሰረተ ልማቶች እየተገነቡ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው በሰው ሰራሽ አስተውሎት፣ በሮቦቲክስ፣ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች ፋና ወጊ ሆኖ እየሰራ እንደሚገኝ እንስተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ትምህርት …This story is only covered by news sources that have yet to be evaluated by the independent media monitoring agencies we use to assess the quality and reliability of news outlets on our platform. Learn more here.Cross Cancel IconShare menu1 Articles1 ArticlesAllLeftCenterRightSearch IconSort Iconfanamc.comFactualityOwnershipጋሪ ዎሮ በውስጡ የያዘውን የአብሮነትና የፍቅር እሴት ለትውልድ ግንባታ መጠቀም ይገባል - ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን - Welcome to Fana Media Corporation S.Cአዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) ጋሪ ዎሮ በውስጡ የያዘውን የአብሮነትና የፍቅር እሴት ለትውልድ ግንባታ፣ ለዘላቂ ሰላም እና ልማት መጠቀም ይገባል አሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፡፡ የቦሮ ሽናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ጋሪ ዎሮ” በአሶሳ ከተማ የቤኒሻንጉል ጉመዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የተለያዩ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት እየተከበረ ነው፡፡ […]1 day agoRead Full ArticleThink freely.Subscribe and get full access to Ground NewsSubscriptions start at $9.99/yearSubscribeBlindspot Title And LogoStories disproportionately reported by the Left or the RightSee More BlindspotsCoverage DetailsTotal News Sources1Leaning Left0Leaning Right0Center0Last Updated11 hours agoBias DistributionNo sources with tracked biases.Bias Distribution Too Big Arrow IconToo Big Arrow IconCaret Up IconThere is no tracked Bias information for the sources covering this story.Untracked biasFactuality Info IconTo view factuality data please Upgrade to PremiumOwnership Info IconTo view ownership data please Upgrade to Vantagefanamc.com broke the news 1 day ago on Sunday, September 27, 2026.Too Big Arrow IconCaret Down IconSources are mostly out of (0)Similar News TopicsEthiopia Plus IconShow AllBlindspot Title And LogoStories disproportionately reported by the Left or the RightSee More BlindspotsSimilar News TopicsEthiopia Plus IconShow All