Skip to main content
See every side of every news story
Published • loading... • Updated

በሳይንስና ቴክኖሎጂ ነገን የሚሰሩ ታዳጊዎችን የሚያፈሩ መሰረተ ልማቶች እየተገነቡ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C

Summary
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳይንስና ቴክኖሎጂ የበለጸገ ትውልድና ነገን የሚሰሩ ታዳጊዎችን ማፍራት የሚያስችል መሰረተ ልማቶች እየተገነቡ ነው አሉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ትዕግስት ሃሚድ። ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ማሕበረሰብ ትምህርት ቤትን መርቀው ከፍተዋል። ዋና ዳይሬክተሯ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ በሳይንስና ቴክኖሎጂ የበለጸገ ትውልድና ነገን የሚሰሩ ታዳጊዎችን ማፍራት የሚያስችሉ መሰረተ ልማቶች እየተገነቡ ነው፡፡ ዩኒቨርሲቲው በሰው ሰራሽ አስተውሎት፣ በሮቦቲክስ፣ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፎች ፋና ወጊ ሆኖ እየሰራ እንደሚገኝ እንስተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ትምህርት …
DisclaimerThis story is only covered by news sources that have yet to be evaluated by the independent media monitoring agencies we use to assess the quality and reliability of news outlets on our platform. Learn more here.

Bias Distribution

  • There is no tracked Bias information for the sources covering this story.

Factuality Info Icon

To view factuality data please Upgrade to Premium

Ownership

Info Icon

To view ownership data please Upgrade to Vantage

fanamc.com broke the news on Sunday, September 27, 2026.
Too Big Arrow Icon
Sources are mostly out of (0)
News
Feed Dots Icon
For You
Search Icon
Search
Blindspot LogoBlindspotLocal