Published • loading... • Updated
የዒድ አል ፈጥር በዓል የዒድ ሶላት በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል - ከንቲባ አዳነች አቤቤ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
የዒድ አል ፈጥር በዓል የዒድ ሶላት በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል - ከንቲባ አዳነች አቤቤ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የዒድ ሶላት በከተማችን ሃይማኖታዊ ትውፊቱን ጠብቆ በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መረጃ፤ መርሐ ግብሩ በስኬት እንዲከናወን ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል። በዚህም የሃይማኖት አባቶች፣ የፀጥታ አካላት፣ ህዝበ ሙስሊሙ እና አጠቃላይ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium