Published • loading... • Updated
አቶ አደም ፋራህ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
አቶ አደም ፋራህ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ለ1 ሺህ 447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም በዓሉ የመልካም እሴቶች መገለጫ በሆኑት የመረዳዳት እና መተሳሰብ መንፈስ የተሞላ እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡ በጋራ የጀመርነውን የብልጽግና ጉዞ የምናጠናክርበትና ሀገራዊ አንድነታችንን ይበልጥ የምናጸናበት በዓል እንዲሆንልን ከልብ እመኛለሁ ሲሉም ገልጸዋል፡፡ The post አቶ አደም ፋራህ ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ appeared first on Welcome to Fana Media Corpor…
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium