Published 7 hours ago • loading... • Updated 1 day ago
አቶ ጌታቸው ረዳ ከተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ረዳት ፀሐፊ ጋር ተወያዩ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
አቶ ጌታቸው ረዳ ከተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ረዳት ፀሐፊ ጋር ተወያዩ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2019 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አቶ ጌታቸው ረዳ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ረዳት ፀሐፊ ጂን ፒየር ላክሩዋ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ሁለቱ ወገኖች በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን በትብብር መሥራት አስፈላጊ መሆኑን አጽንኦት መስጠታቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል፡፡ በዚህ ወቅት ጂን ፒየር ላክሩዋ÷ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium





