Published 1 day ago • loading... • Updated 1 day ago
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የባሕር መስመሮች ላይ ያላትን ጂኦ-ፖለቲካዊ ተጽዕኖ ለማጠናከር ... - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የባሕር መስመሮች ላይ ያላትን ጂኦ-ፖለቲካዊ ተጽዕኖ ለማጠናከር ... - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበርና በዓለም መድረክ ያላትን ተሰሚነት ለማሳደግ ተግባራዊ እያደረገ ያለው አዲስ የዲፕሎማሲ አቅጣጫ ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገበ ይገኛል። ከለውጡ በፊት የነበረው የውጭ ግንኙነት በውስጣዊ መከፋፈልና በስትራቴጂክ ዕይታ ማጣት ምክንያት ላልቶ የነበረ ሲሆን÷ አሁን ላይ የ130 ሚሊየን ሕዝብ የጋራ ጋሻና ኩራት እንዲሆን የማድረግ ሥራ በትኩረት […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium