Published • loading... • Updated
የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል ‘ሄቦ’ እየተከበረ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል ‘ሄቦ’ እየተከበረ ነው - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል ‘ሄቦ’ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የም ዞን ሳጃ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች በድምቀት እየተከበረ በሚገኘው በዓል ላይ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና በክልሉ የሚገኙ ብሔር ብሔረሰቦች ተገኝተዋል፡፡ ሄቦ ከጭጋግና ከጨለማ ወደ ብርሃን፣ ከአሮጌው ወደ አዲሱ ምዕራፍ መሸጋገሪያ በዓል መሆኑ ተገልጿል። የሄቦ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium