Published • loading... • Updated
ደብረብርሃን እና መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲዎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
ደብረብርሃን እና መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲዎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ እና መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቀዋል። ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ19ኛ ዙር በተለያዩ ዘርፎች በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሶስተኛ ዲግሪ በመደበኛ፣ በማታ፣ በክረምት እና በርቀት መርሐ ግብር ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 8 ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቋል። በዚህም 919 ተማሪዎች በመጀመሪያ ዲግሪ፣ 87 ተማሪዎች በሁለተኛ […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium