Published • loading... • Updated
በፓኪስታን መንግስት ምስጋና የቀረበላቸው አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
በፓኪስታን መንግስት ምስጋና የቀረበላቸው አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) የፓኪስታንን እና የኢትዮጵያን ግንኙነት እንዲጠናከር ላደረጉት አስተዋዕጾ በፓኪስታን መንግስት ምስጋና ቀረበላቸው። አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሰይድ ዩሱፍ ራዛ ጊላኒ ጋር እያደገ በመጣው የሀገራቱ የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ትብብር ዙሪያ መክረዋል። በዚህም በሰላምና ጸጥታ፣ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በአቪዬሽን፣ በንግድና […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium