Published • loading... • Updated
በነቀምቴ ከተማ አንዲት እናት 5 ልጆችን በአንድ ጊዜ ተገላገለች - Welcome to Fana Media Corporation S.C
Summary by fanamc.com
1 Articles
1 Articles
በነቀምቴ ከተማ አንዲት እናት 5 ልጆችን በአንድ ጊዜ ተገላገለች - Welcome to Fana Media Corporation S.C
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነቀምቴ ከተማ አንዲት እናት አምስት ልጆችን በአንድ ጊዜ በሰላም ተገላግላለች፡፡ ወ/ሮ አስቴር ተረፈ የነቀምቴ ከተማ ነዋሪ ስትሆን÷ ከአምስት ዓመት በፊት አንዲት ሴት ልጅ ተገላግላ ነበር፡፡ አሁን ላይም በወለጋ ዩኒቨርሲቲ ኮንፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአንድ ጊዜ አምስት ልጆችን በሰላም ተገላግላለች፡፡ ወ/ሮ አስቴር ሦስት ወንድ ልጆችና ሁለት ሴት ልጆችን በሰላም […]
Coverage Details
Total News Sources1
Leaning Left0Leaning Right0Center0Last UpdatedBias DistributionNo sources with tracked biases.
Bias Distribution
- There is no tracked Bias information for the sources covering this story.
Factuality
To view factuality data please Upgrade to Premium